39 አባላትን ያካተተዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን ማምሻውን ወደ ጃፓን ቶኪዮ አመራ Post published:September 10, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን የመጀመሪያዉ ተጓዥ ዛሬ ምሽት ወደ ጃፓን ቶኪዮ አቅንቷል ። ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ከ800 ሜትር ጀምሮ እስከ ማራቶን እና ርምጃን ጨምሮ ባሉት ርቀቶች ትሳተፋለች። የኢትዮጵያ አትሌቲክ ፌዴሬሽን አመራሮች ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት ልዑክ ቡድኑን ሸኝተዋል ። በወንድማገኝ አሰፋ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዓለም አትሌቲክስ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው May 12, 2026 የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን በማስመልከት የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው November 30, 2025 ታምራት ቶላና ትዕግስት ገዛኸኝ የዶሃ ማራቶንን አሸነፉ January 16, 2026