‎የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው

You are currently viewing ‎የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው

AMN መስከረም 02/2018

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው።

‎”በህብረት ችለናል ” በሚል መርህ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማዋ ነዋሪዎች እየተሳተፉ ነው።

በአፈወርቅ አለሙ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review