የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው Post published:September 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / አዲስ አበባ AMN መስከረም 02/2018 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው። ”በህብረት ችለናል ” በሚል መርህ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማዋ ነዋሪዎች እየተሳተፉ ነው። በአፈወርቅ አለሙ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በእያንዳንዷ ቀን ኢትዮጵያ ከፍ ያለ ጉዳይ ጀምራ እየጨረሰች የኢኮኖሚ ቦታዋን ታሻሽላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ September 2, 2025 የወርሀ ሐምሌ እና ነሐሴ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት – ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት September 1, 2026 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የስካይ ዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪን መርቀዋል። March 9, 2025
በእያንዳንዷ ቀን ኢትዮጵያ ከፍ ያለ ጉዳይ ጀምራ እየጨረሰች የኢኮኖሚ ቦታዋን ታሻሽላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ September 2, 2025