በ3 ሺህ ሜትር በወንዶች መሰናክል ማጣሪያ የተወዳደሩት ሶስቱ ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜ አለፉ

You are currently viewing በ3 ሺህ ሜትር በወንዶች መሰናክል ማጣሪያ የተወዳደሩት ሶስቱ ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜ አለፉ

AMN – መስከረም 3/2018 ዓ.ም

በጃፓን ቶክዮ እየተደረገ በሚገኘው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3000 ሜትር ወንዶች መሰናክል ማጣሪያ ላይ የተወዳደሩት አትሌት ጌትነት ዋለ፣ ሳሙኤል ፍሬው እና ለሜቻ ግርማ ለፍጻሜ አልፈዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review