በ3 ሺህ ሜትር በወንዶች መሰናክል ማጣሪያ የተወዳደሩት ሶስቱ ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜ አለፉ Post published:September 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / አትሌቲክስ AMN – መስከረም 3/2018 ዓ.ም በጃፓን ቶክዮ እየተደረገ በሚገኘው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3000 ሜትር ወንዶች መሰናክል ማጣሪያ ላይ የተወዳደሩት አትሌት ጌትነት ዋለ፣ ሳሙኤል ፍሬው እና ለሜቻ ግርማ ለፍጻሜ አልፈዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአባይ ልጆችን አንድ የሚያደርግ መሆኑን ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ September 9, 2025 መጋቢት- ደሳሳ ጎጆዎች የተቃኑበት፤ እንባዎች የታበሱበት እና በጎነት በተግባር የተገለጠበት ወር March 31, 2026 የሩጫዋ ንግሥት ዳሊላ ሙሐመድ ማን ናት? April 17, 2026