የሁለቱ አመታት የፈተና ዉጤት ምን ያሳያል?

You are currently viewing የሁለቱ አመታት የፈተና ዉጤት ምን ያሳያል?
  • Post category:Documents

AMN መስከረም 4/2018

👉 በ2016 ዓ.ም

👉 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 674 ሺህ 823

👉 50 ከመቶ አምጥተዉ ያለፉት 36ሺህ 409

👉 አጠቃላይ ዉጤቱ 5.4 በመቶ

👉 በ2017 ዓ.ም

👉የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 585ሺህ 879

👉 50 ከመቶ አምጥተዉ ያለፉት 48ሺ929 ተማሪዎች

👉 አጠቃላይ ዉጤት 8.4 በመቶ

#Ethiopia

#linkaddis

#addisababa

#education

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review