አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የገነባነዉን 8ኛውን የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ክፍት አድርገናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:June 4, 2026 Post category:AMN ቋት/ልማት/መልካም አስተዳደር/መሰረተ- ልማት/አዲስ አበባ