ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍፃሜ አለፉ

You are currently viewing ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍፃሜ አለፉ

AMN-መስከረም 08/2018 ዓ.ም

በሴቶች የ5000 ሜትር ማጣሪያ በምድብ ሁለት የተወዳደሩት ጉዳፍ ፀጋይ እና መዲና ኢሳ ለፍፃሜ አልፈዋል።

ጉዳፍ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ መዲና 5ኛ ደረጃ ይዛ ጨርሳለች

GLASGOW, SCOTLAND – MARCH 03: Gold medalist Tsige Duguma of Team Ethiopia celebrates after winning in the Women’s 400 Metres Final on Day Three of the World Athletics Indoor Championships Glasgow 2024 at Emirates Arena on March 03, 2024 in Glasgow, Scotland. (Photo by Ian MacNicol/Getty Images)

አትሌት ጽጌ ዱጉማ በ800 ሜትር ማጣሪያ አንደኛ በመውጣት ለግማሽ ፍጻሜ ደርሳለች።



0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review