ኢትዮጵያ 10 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቀቀች Post published:July 21, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN-ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም በናይጄሪያ አቡኩታ ለተከታታይ አምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ከ18 እና 20 ዓመት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቋል ። በመጨረሻው ቀን ሁለት የወርቅ ሜዳልያ ያገኘችው ኢትዮጰያ በአጠቃላይ 10 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቃለች ። ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ የወርቅ ፣ ሦስቱ የብር እና አምስቱ የነሃስ ሜዳልያ ሆኖ ተመዝግቧል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የስፖርቱ ዓለም ህያው ስብዕና August 30, 2025 በአትሌቲክስ ስፖርት ዘርፍ ተተኪዎችን ለማፍራት እየተሰራ መሆኑን ፌዴሬሽኑ ገለጹ August 3, 2025 13ኛው ከ20 ዓመት በታች እና 4ኛው ከ18 ዓመት በታች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀመረ May 26, 2025