የሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቅን በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአፋር ሠመራ ከተማ እየተካሄደ ነው Post published:September 21, 2025 Post category:ቪዲዮዎች AMN መስከረም 11/2018 ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቅን በማስመልከት በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ ወደ አደባባይ በመውጣት የተለያዩ መልዕክቶችን እያሰሙ እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ ከለውጡ በኋላ በዲፕሎማሲው መስክ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራትን አከናውናለች February 10, 2025 የቲክቶክ እጣ ፋንታ ከነገ በስቲያ ይወሰናል January 18, 2025 የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከር በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ February 1, 2025
የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከር በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ February 1, 2025