የሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቅን በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአፋር ሠመራ ከተማ እየተካሄደ ነው Post published:September 21, 2025 Post category:ልማት AMN መስከረም 11/2018 ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቅን በማስመልከት በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ ወደ አደባባይ በመውጣት የተለያዩ መልዕክቶችን እያሰሙ እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በመዲናዋ የተሰሩ የልማት ስራዎች የከተማዋን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት በተጨባጭ የሚያሳዩ ናቸዉ March 19, 2025 ስለ ቢሾፍቱ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ምን ያህል ያውቃሉ? January 10, 2026 የኮሪደር ልማት ስራ ዘላቂ እና በሰው ልጅ ሕይወት ላይ ለውጥ የሚያመጣ ስራ ነው : – ጀማሉ ጀምበር ( ዶ/ር ) February 14, 2025