ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ማርያኖ ግሮሲ ጋር ተወያዩ Post published:September 25, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN መስከረም 15/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘዉ አለም አቀፍ የአቶሚክ ፎረም ጎን ለጎን ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ማርያኖ ግሮሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያን ወጪና ገቢ ንግድ የሚያሳልጥ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ግንባታ ትኩረት ተሰጥቶታል- ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ December 27, 2024 ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቤኒሻንጉል አሶሳ ከተማ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ July 13, 2025 መከላከያ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር እና ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ከመቼውም ግዜ በላይ ዝግጁ ነው፡-ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ October 25, 2024