ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘዉ 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አደረጉ Post published:September 26, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN መስከረም 15/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ በኒውዮርክ እተካሄደ በሚገኘዉ 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል። ፕሬዝዳንቱ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤትን ለማሻሻል አስቸኳይ እርምጃ መወሰድ እንዳለበትና ለአፍሪካ ውክልና ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ August 1, 2025 1446ኛዉ የሹዋሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። April 6, 2025 ዶክተር ዲማ ነጎ የኩባ ፖርላማ ልዑካንን ተቀብለው አነጋገሩ January 31, 2025