ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘዉ 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አደረጉ Post published:September 26, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN መስከረም 15/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ በኒውዮርክ እተካሄደ በሚገኘዉ 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል። ፕሬዝዳንቱ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤትን ለማሻሻል አስቸኳይ እርምጃ መወሰድ እንዳለበትና ለአፍሪካ ውክልና ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሀገር ዳር ድንበር እያስከበርን፣ለትውልድ የሚሻገር አሻራችንን በጋራ አኑረናል-የሰሜን ምሰራቅ ዕዝ አመራርና አባላት August 3, 2026 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚያዚያ/ግንቦት 2017 ወር በኢኮኖሚ ልማት፣ ቴክኖሎጂ እድገት፣ አለምአቀፍ ዲፕሎማሲ እና ሀገራዊ ልማት አንፃር የመንግሥታቸውን ፅኑ አቋም የሚያሳዩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል June 1, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለጉባዔው ተሳታፊዎች የሎጂስቲክስ እገዛ አድርገውልናል – መሥፍን አርዓያ (ፕ/ር) July 26, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚያዚያ/ግንቦት 2017 ወር በኢኮኖሚ ልማት፣ ቴክኖሎጂ እድገት፣ አለምአቀፍ ዲፕሎማሲ እና ሀገራዊ ልማት አንፃር የመንግሥታቸውን ፅኑ አቋም የሚያሳዩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል June 1, 2025