ክሪስትያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያው ቢሊየነር እግርኳስ ተጫዋች ሆነ Post published:October 8, 2025 Post category:እግር ኳስ AMN-መስከረም 28/2018 ዓ.ም ፖርቹጋላዊው የ40 ዓመት ተጫዋች የመጀመሪያው ቢሊየነር እግርኳስ ተጫዋች መሆኑን ብሉመበርግ አሳውቋል። ለሳውዲ አረቢያው አል ናስር መፈረሙ የተትረፈረፈ ገንዘብ እንዲያገኝ ያስቻለው ሮናልዶ አሁን ላይ 1.04 ቢሊየን ፓውንድ የሚገመት ሀብት እንዳለው ዘገባው ጠቅሷል። በተለያየ የንግድ ስራ ላይ የሚሳተፈው ሮናልዶ የአል ናስር ውሉ በዓመት እስከ 300 ሚሊየን ፓውን እንደሚያስገኝለት ይነገራል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like “አርሰናል የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ የማሸነፍ አቅም አለው” አንጅ ፖስቴኮግሉ February 20, 2026 ተጨማሪ ተጫዋቾች ያስፈልጉናል- ማይክል ካሪክ August 14, 2026 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከክለቦች ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባው ተጠቆመ September 26, 2023