ክሪስትያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያው ቢሊየነር እግርኳስ ተጫዋች ሆነ Post published:October 8, 2025 Post category:እግር ኳስ AMN-መስከረም 28/2018 ዓ.ም ፖርቹጋላዊው የ40 ዓመት ተጫዋች የመጀመሪያው ቢሊየነር እግርኳስ ተጫዋች መሆኑን ብሉመበርግ አሳውቋል። ለሳውዲ አረቢያው አል ናስር መፈረሙ የተትረፈረፈ ገንዘብ እንዲያገኝ ያስቻለው ሮናልዶ አሁን ላይ 1.04 ቢሊየን ፓውንድ የሚገመት ሀብት እንዳለው ዘገባው ጠቅሷል። በተለያየ የንግድ ስራ ላይ የሚሳተፈው ሮናልዶ የአል ናስር ውሉ በዓመት እስከ 300 ሚሊየን ፓውን እንደሚያስገኝለት ይነገራል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like እንግሊዝ እና ጋና ያደረጉት ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት ተጠናቀቀ June 24, 2026 ማንችስተር ሲቲ ኒውካስትል ዩናይትድን በማሸነፍ ለፍፃሜ ደረሰ February 5, 2026 ዎልቭስ ሦስቱንም የጨዋታው ግቦች ባስቆጠረበት ጨዋታ አርሰናል አሸነፈ December 14, 2025