ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ

AMN- ጥቅምት 2/2018 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ላይ ገልፀዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review