ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ Post published:October 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዲፕሎማሲ AMN- ጥቅምት 2/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ላይ ገልፀዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like “ሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የአፍሪካ በራሷ እጣ ፈንታዋን የመወሰን ጉዞ ማሳያ ነው”-ኡሁሩ ኬንያታ August 22, 2026 አፍሪካውያን ዘመናዊና ውጤታማ የስታትስቲክስ ስርዓት መገንባት አለባቸው :- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ October 30, 2024 የለውጥ ዓመታቱ እና አዲስ አበባ! March 31, 2026