አቶ ሳንዶካን ደበበ የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ Post published: October 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ሳንዶካን ደበበ የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች በአዲስ አበባ የተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻዎች እና የወንዝ ዳርቻ ልማትን ጎበኙ September 6, 2026 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካን በማስተሳሰር ለምጣኔ ሃብት እድገት የሚያደርገውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ መስፍን ጣሰው December 2, 2024 ጋዜጠኛዋ መታሰቢያ ደረጀ የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ አሸናፊ ሆነች December 5, 2025
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካን በማስተሳሰር ለምጣኔ ሃብት እድገት የሚያደርገውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ መስፍን ጣሰው December 2, 2024