አቶ ሳንዶካን ደበበ የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ Post published: October 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ሳንዶካን ደበበ የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአካባቢያችንን ሰላም በተሟላ መንገድ በመጠበቅ የልማት ስራዎች እንዲሳለጡ ለማድረግ ተዘጋጅተናል – ተመራቂ የሰላም አስከባሪዎች December 30, 2024 ከቅድመ-መከላከል እስከ ተጠያቂነት – የመንግሥት የፀረ-ሙስና ዘመቻና የፖለቲካ ቁርጠኝነት August 12, 2026 ኢምብሬር የተባለው የብራዚል የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ የአቪዬሽን ዘርፎች መሰማራት እንደሚፈልግ ገለፀ April 23, 2025