አፍሪካ ወደ ከባቢ አየር በካይ ጋዞችን በመልቀቅ አራት በመቶ ብቻ ድርሻ እንዳላት የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም በገፀ ድሩ ያወጣው መረጃ ያመለክታል፡፡ በካይ ጋዞችን በመልቀቅ ከፍተኛ ድርሻ ያላቸው በኢንዱስትሪ የበለፀጉ ሀገሮች...
ዘመን ተሻጋሪ ወዳጅነት
ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት፡፡ ፍትሕን፣ እኩልነትን አለፍ ሲልም ጀግንነትን በዓለም አደባባይ ያስመሰከረች፡፡ ነፃነቷን አስከብራ ለብዙዎች የነፃነት መውጫ በር የሆነች:: ለዚህ ደግሞ የዓለም የእኩልነትና የታሪክ ሚዛኑ የዓድዋ ድል በቂ ምስክር ነው፡፡...
ለወገን የተዘረጉ እጆች
ባለፉት ሰባት ዓመታት በማዕድ ማጋራት 7 ሚሊዮን የከተማዋ ነዋሪዎች ተጠቃሚ መሆናቸው ተገልጿል ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰዎችን ታሳቢ ያደረጉ ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶችን ከውኖ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል፡፡...
ዓላማችን በእያንዳንዱ ስራችን
“በሰው ልጆች ህይወት ላይ ጠብ የሚል ለውጥ ማምጣት ነው” የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ያለፉት 7 የለውጥ ዓመታት የተለያዩ ውጣ ውረዶች የተስተናገዱባቸው ቢሆንም ከተማዋ አያሌ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት እንደሆነ...