ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል ከሚገኙ የሚድያ ባለሙያዎች ጋር እየተወያየ ነው Post published:October 22, 2025 Post category:ፖለቲካ AMN ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ከሚገኙ የሚዲያ ባለድርሻ አካላት ጋር መወያየት ጀምሯል። ውይይቱ በትግራይ ክልል ለሚካሄደው ምክክር ግንዛቤ በማስጨበጥ ሚናቸውን እንዲወጡ ያለመ መሆኑ ተገልጿል። ውይይቱ በሁለት ዙር እንደሚካሄድና አስከ መጪው ቅዳሜ ጥቅምት 15 ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቀጥል መሆኑን ኮሚሽኑ ለኤኤምኤን ዲጂታል ሚዲያ በላከዉ መረጃ አስታዉቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአማራን ክልል ሰላምና ጸጥታ አስተማማኝ ለማድረግ የጸጥታ ሀይሉ የህግ ማስከበር ተግባሩን በላቀ ሁኔታ እየተወጣ ነው April 7, 2026 የዓድዋ የድል መንፈስ የሚጠየፈው ቅጥረኝነትን ነው – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ March 2, 2026 የጋራ ምክር ቤቱ የዴሞክራሲ ባህልን ለመገንባትና ለመድብለ ፓርቲ ስርዓት መጎልበት የበኩሉን ሚና እየተወጣ ነው September 6, 2025