ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል ከሚገኙ የሚድያ ባለሙያዎች ጋር እየተወያየ ነው Post published:October 22, 2025 Post category:ፖለቲካ AMN ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ከሚገኙ የሚዲያ ባለድርሻ አካላት ጋር መወያየት ጀምሯል። ውይይቱ በትግራይ ክልል ለሚካሄደው ምክክር ግንዛቤ በማስጨበጥ ሚናቸውን እንዲወጡ ያለመ መሆኑ ተገልጿል። ውይይቱ በሁለት ዙር እንደሚካሄድና አስከ መጪው ቅዳሜ ጥቅምት 15 ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቀጥል መሆኑን ኮሚሽኑ ለኤኤምኤን ዲጂታል ሚዲያ በላከዉ መረጃ አስታዉቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና የፓርቲው ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሰጡት የስራ መመሪያ ተጠናቀቀ November 9, 2025 ምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እና የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ዕጩዎች ሹመትን አጸደቀ May 9, 2026 ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ የምታራምደውን የሴራ ፖለቲካ በመቀየር የጋራ ተጠቃሚነት ላይ ማተኮር ይጠበቅባታል November 4, 2025
ለብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና የፓርቲው ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሰጡት የስራ መመሪያ ተጠናቀቀ November 9, 2025