የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ለአቶ ጥራቱ በየነ የክብር አሸኛኘት ሲያደርጉ አዲስ ለተሾሙት ለአቶ ሚሊዮን ማቲዎስ አቀባበል አድርገዋል

You are currently viewing የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ለአቶ ጥራቱ በየነ የክብር አሸኛኘት ሲያደርጉ አዲስ ለተሾሙት ለአቶ ሚሊዮን ማቲዎስ አቀባበል አድርገዋል

AMN ህዳር 02/2018 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር አመራሮች በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የስራ እና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ለነበሩት ለአቶ ጥራቱ በየነ የክብር አሸኛኘት አድርገዋል፡፡

አመራሮቹ አቶ ጥራቱ በየነን በአዲስ አበባ የአመራርነት ቆይታቸዉ ለነበራቸዉ አስተዋፅኦ በማመስገን በሄዱበት መልካሙን ሁሉ በመመኘት በክብር ሸኝተዋቸዋል ።

በተመሳሳይ መልኩ የከተማዉ አመራሮች በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የስራ እና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ በመሆን ለተሾሙት አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ማድረጋቸዉን ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review