የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው? Post published:November 20, 2025 Post category:ጤና ከአፍ፣ከአፍንጫ ወይም ከቆዳ ሥር ደም መፍሰስ፤ ከፍተኛ ትኩሳት፣ብርድ ብርድ ማለት እና ራስ ምታት፤ የጡንቻ እና ጀርባ ህመም፤ ማቅለሽለሽ፣ የሆድ ህመም እና ተቅማጥ፤ ደረት፣ ጀርባ እና ሆድ ላይ በጣም ጎልቶ የሚታይ ሽፍታ፤ ለቫይረሱ ከተጋለጡ ከሁለት እስከ ዘጠኝ ቀናት ውስጥ የበሽታው ምልክቶች ይታያሉ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በመዲናዋ የጤና ተቋማትን አገልግሎት በማዘመን የእናቶችና ህፃናትን ሞት መቀነስ ተችሏል-የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ January 26, 2025 ሀገር አቀፍ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ታህሳስ 3 ይጀመራል December 9, 2025 የ18 ዓመታት ስቃይን ወደ ደስታና ተስፋ የቀየረው ድንቅ ሕክምና August 23, 2026