የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው? Post published:November 20, 2025 Post category:ጤና ከአፍ፣ከአፍንጫ ወይም ከቆዳ ሥር ደም መፍሰስ፤ ከፍተኛ ትኩሳት፣ብርድ ብርድ ማለት እና ራስ ምታት፤ የጡንቻ እና ጀርባ ህመም፤ ማቅለሽለሽ፣ የሆድ ህመም እና ተቅማጥ፤ ደረት፣ ጀርባ እና ሆድ ላይ በጣም ጎልቶ የሚታይ ሽፍታ፤ ለቫይረሱ ከተጋለጡ ከሁለት እስከ ዘጠኝ ቀናት ውስጥ የበሽታው ምልክቶች ይታያሉ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሰማንያ በመቶ የሚሆነው የልብ ጥቃት ህመም መከላከል ይቻላል August 12, 2025 የኒው ሊፍ ሜዲካል ኮምፕሌክስን መርቀን ሥራ አስጀምረናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ August 23, 2026 በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ፣ አዲስ የዲኤንኤ(DNA)፣ የፎሬንሲክና ስነምረዛ ምርመራ የልህቀት ማዕከል መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ June 6, 2026
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ፣ አዲስ የዲኤንኤ(DNA)፣ የፎሬንሲክና ስነምረዛ ምርመራ የልህቀት ማዕከል መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ June 6, 2026