4ዐ ሺህ 576 የአቅመ ደካማ ቤቶችን የማደስና የመገንባት ሥራ ተከናውኗል
በዚህም 173 ሺህ 53ዐ ቤተሰቦችን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል
ለዚሁ ተግባር ከበጎ ፈቃደኛ ዜጎች 42 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ተሰብስቧል
በመዲናዋ በ2ዐ17 ዓ. ም ብቻ ከ16 ቢሊዮን ብር በላይ የሚሆኑ የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ተከናዉነዋል
8 ሺህ 786 የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤቶች ተገንብተዋል
በዚህ ዓመት በ9ዐ ቀናት ዕቅድ የ3 ሺህ 4ዐዐ ቤቶች እድሳትና ግንባታ ተጀምሯል
እስካሁን 2 ሺህ 5ዐዐ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው ተጠናቆ ለአቅመ ዳካሞች ማስረከብ ተችሏል፡፡