አትሌት መልክናት ውዱ የ25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነች

You are currently viewing አትሌት መልክናት ውዱ የ25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነች

AMN ህዳር 14/2018

አትሌት መልክናት ውዱ የ25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪ.ሜትር የጎዳና ውድድር አሸናፊ ሆናለች::

የሩጫ ውድድሩ “ሀገር በ10 ኪሎ ሜትር ትደምቃለች “በሚል መሪ ቃል 55 ሺ ህዝብ የሚሳተፍበት የጎዳና ላይ ውድድር መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ አድርጓል።

ታላቁ ሩጫ ከስፖርቱ ባለፈ የሀገር ገጽታ በመገንባት እና ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ ረገድ የበኩሉን ሚና እየተወጣ ይገኛል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review