በደማቁ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ !

You are currently viewing በደማቁ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ !

በውድድሩ ላይ 55 ሺህ ተሳታፊዎች ይካፈሉበታል

ከኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተጨማሪ የኬንያ እና ዩጋንዳ አትሌቶች ይሳተፋሉ

በውድድሩ ላይ ከ25 የውጭ ሀገራት የተወጣጡ ከ250 በላይ ተሳታፊዎች ይታደሙበታል

ውድድሩ ዘንድሮ የሚካሄደው 25ኛ ዓመቱን እያከበረ ባለበት ወቅት መሆኑ ተመላክቷል

ታላቁ ሩጫ ከስፖርቱ ባለፈ የሀገር ገጽታ በመገንባት እና ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ ረገድ የበኩሉን ሚና እየተወጣ ይገኛል

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review