በደማቁ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ! Post published:November 23, 2025 Post category:ማህበረሰብ / ማኅበራዊ በውድድሩ ላይ 55 ሺህ ተሳታፊዎች ይካፈሉበታል ከኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተጨማሪ የኬንያ እና ዩጋንዳ አትሌቶች ይሳተፋሉ በውድድሩ ላይ ከ25 የውጭ ሀገራት የተወጣጡ ከ250 በላይ ተሳታፊዎች ይታደሙበታል ውድድሩ ዘንድሮ የሚካሄደው 25ኛ ዓመቱን እያከበረ ባለበት ወቅት መሆኑ ተመላክቷል ታላቁ ሩጫ ከስፖርቱ ባለፈ የሀገር ገጽታ በመገንባት እና ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ ረገድ የበኩሉን ሚና እየተወጣ ይገኛል 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ብልጽግና ፓርቲ ካለፉት ስርዓቶች በተሻለ ለከተሞች ሁለንተናዊ እድገት ትኩረት የሰጠ ፓርቲ ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ December 26, 2024 የቃና ዘገሊላ በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው January 20, 2025 የቀይ ባህር ጉዳይ ለኢትዮጵያ የሉዓላዊነትና የህልውና ጉዳይ ነው September 22, 2026