በአፋር ክልል፣በአፍዴራ ወረዳ የቮልካኖ የሚመስል ድምጽ ከተሰማ በኋላ ጭስ በሰማይ ላይ መታየቱ ተገለጸ።
የአፍዴራ ወረዳ አስተዳደር ተወካይ አቶ መሀመድ ሳይ ለኤ ኤም ኤን ዲጂታል
እንደተናገሩት፤ ይህ የፍንዳታ ድምጽ ከዚህ ቀደም ቮልካኖ ከፈነዳበት አከባቢ በቅርብ እርቀት ላይ የተከሰተው ነዉ ብለዋል።
የፍንዳታው ድምጽ ከፍተኛ ስለሆነ፤ ነዋሪዎች ከርቀት መስማታቸውን አረጋግጠዋል።
በ አብዱላዚዝ መሃመድ