ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ሃገራቸውን በሞያቸው እና በሚፈለግባቸው መስክ ሁሉ ሲያገለግሉ በኖሩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽኩ፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን እመኛለሁ ብለዋል ። ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር ሲሉም መልእክት አስተላልፈዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በዘጠኝ ቀናት ከ7 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ መካሄዱ ተገለጸ April 8, 2025 ሀገራዊ ምክክር የሰብዓዊ መብቶችን ከማጎልበት አንፃር የሚኖረው ሚና December 27, 2024 ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት መጎልበት በትኩረት እየሰራች ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) March 12, 2025