ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር በየነ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰላማዊ የትግል አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን በማህበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት የሀዘን መግለጫ መልዕክት ገልጸዋል። በህልፈታቸው ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ተናግረዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያና ፈረንሳይ ወዳጅነት በጠንካራ የልማት ትብብር ምዕተ ዓመታትን ተሻግሯል፡-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ December 23, 2024 ነገአችንን የምንገነባው ባህልና ወጎቻችንን በአግባቡ መንከባከብና ማጎልበት ስንችል ነው -ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ March 10, 2025 በክረምቱ አልፎ አልፎ የሚኖር ከባድ ዝናብ ሊያስከትል ከሚችለው ቅጽበታዊ ጎርፍ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ July 23, 2025
በክረምቱ አልፎ አልፎ የሚኖር ከባድ ዝናብ ሊያስከትል ከሚችለው ቅጽበታዊ ጎርፍ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ July 23, 2025