ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስክሬን ሽኝት እየተደረገ ነው Post published:September 19, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 9/2017 ዓ.ም የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር )ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ወዳጅ ዘመዶች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል። በሰብስቤ ባዩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሀገራዊ ምክክሩ በኢትዮጵያ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ጉልህ ሚና የሚጫወት ነው- የምክክሩ ተሳታፊ የሐይማኖት አባቶች August 19, 2026 የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከግሎባል ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ጋር በጤና ፋይናንስ እና በሽታ መከላከል ዙሪያ ተወያዩ February 15, 2025 አዲስ የቱሪዝም ትንሳኤ-የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት እና የቅርሶች መመለስ July 1, 2026