ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስክሬን ሽኝት እየተደረገ ነው Post published:September 19, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 9/2017 ዓ.ም የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር )ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ወዳጅ ዘመዶች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል። በሰብስቤ ባዩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከብሪታንያ የዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ April 27, 2025 5ኛው ሀገር አቀፍ የስራ አዉደ ርእይ ተጀመረ November 6, 2024 በወጣቶች የቴክኖሎጂ ፈጠራና እሴት የመደመርን ጉልበት አይተናል – ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል November 14, 2024