የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬም ይካሄዳል

You are currently viewing የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬም ይካሄዳል

AMN-መስከረም 21/2017 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

ፋሲል ከነማ ከስሑል ሽሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ይጫወታሉ።

ከምሽቱ 1 ሰዓት ደግሞ ባህር ዳር ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና ሁለቱም ጨዋታዎች በድሬዳዋ ስታዲየም እንደሚደረጉ ሊጉ ካወጣው መርሀ ግብር ለማወቅ ተችሏል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review