አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬም ይካሄዳል Post published:October 1, 2024 Post category:ስፖርት AMN-መስከረም 21/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ ፋሲል ከነማ ከስሑል ሽሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ይጫወታሉ። ከምሽቱ 1 ሰዓት ደግሞ ባህር ዳር ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና ሁለቱም ጨዋታዎች በድሬዳዋ ስታዲየም እንደሚደረጉ ሊጉ ካወጣው መርሀ ግብር ለማወቅ ተችሏል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በ31ኛ ሳምንት ይመለሳል May 23, 2025 “ይቻላል” በሚል መንፈስ ለአሸናፊነት መዘጋጀት ለሀገር ከፍታ ቁልፍ ጉዳይ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ April 25, 2026 ከካፍ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የተለያዩ መርሃ ግብሮች እንደሚከናወኑ ተገለጸ October 9, 2024