የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ Post published:October 3, 2024 Post category:ስፖርት AMN- መስከረም 23/2017 ዓ.ም አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት በዓለም ዓቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ በጊነስ ወርልድ ላይ ሰፍሯል። አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን የሴቶች ማራቶን 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ 53 ሰከንድ በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከሽልማት ምን ያህል ገንዘብ ያገኛሉ? May 27, 2025 ከተለያዩ የስፖርት ማህበራት የተውጣጡ የስፖርት ቤተሰቦች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬሽን ማዕከልን ጎበኙ March 7, 2025 ጁድ ቤሊንግሃም በላሊጋዉ የ2 ጨዋታ ቅጣት ተጣለበት። February 21, 2025