የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Post published:October 8, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መስከረም 28/2017 ዓ.ም የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ይካሄዳል፡፡ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት የሚካሄደዉ 3ተኛው ዙር ፓን አፍሪኮን ኤ.አይ 2024 “አፍሪካን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማላቅ” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ March 11, 2025 ክፍለጦሩ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን የአሸባሪው ሸኔ ቡድንን መደምሰሱን አስታወቀ October 21, 2024 የገንዘብ ማሻሻያው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች ማዕከል አድርጎ እየተካሄደ ነው፡- አህመድ ሽዴ October 28, 2024