የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Post published:October 8, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መስከረም 28/2017 ዓ.ም የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ይካሄዳል፡፡ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት የሚካሄደዉ 3ተኛው ዙር ፓን አፍሪኮን ኤ.አይ 2024 “አፍሪካን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማላቅ” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው July 4, 2026 የህዳሴን ግድብ ማጠናቀቃችን ለሌላ ስኬት እና ድል የሚያነሳሳን ነው ሲሉ አቶ በላይ ደጀን ገለፁ September 12, 2025 ስምና ታሪኩ የሰመሩለት ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ February 2, 2026