የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ 3 በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ Post published:October 9, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 29/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ ሶስት በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ከፊታችን ጥቅምት 25 /2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገው በረራ በየሳምንቱ ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ቀናት የሚከናወኑ መሆኑን አየር መንገዱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በኮሪደር ልማት በሁለት ምእራፍ በ7 የክልል ማዕከል ከተሞች የሚከናወን ነው February 11, 2025 የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ታዩት የቁስ አካላት የጠፈር ፍርስራሾች አሊያም የሚቲዮር አለቶች እንደሚመስሉ አስታወቀ January 10, 2025 የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የናይጄሪያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎትን ጨምሯል April 10, 2025
የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ታዩት የቁስ አካላት የጠፈር ፍርስራሾች አሊያም የሚቲዮር አለቶች እንደሚመስሉ አስታወቀ January 10, 2025