የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ 3 በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ Post published:October 9, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 29/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ ሶስት በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ከፊታችን ጥቅምት 25 /2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገው በረራ በየሳምንቱ ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ቀናት የሚከናወኑ መሆኑን አየር መንገዱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ያወጣው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ ከ63 ሺህ ኩንታል በላይ ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አደረገ March 27, 2025 አካታችነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት… February 10, 2025 ዘላቂ ሠላም፣ ፍትህና ብልፅግናን ለማረጋገጥ ከጂኦፖለቲካዊ ውጥረት እና በቅኝ ገዥዎች ከተጫነብን የመከፋፈል እሳቤ መውጣት ይኖርብናል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) February 15, 2025
ዘላቂ ሠላም፣ ፍትህና ብልፅግናን ለማረጋገጥ ከጂኦፖለቲካዊ ውጥረት እና በቅኝ ገዥዎች ከተጫነብን የመከፋፈል እሳቤ መውጣት ይኖርብናል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) February 15, 2025