የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው Post published:October 10, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 30/2017 ዓ.ም የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ይገኛል። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች መገኘታቸውን ከመከላከያ ሠራዊት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አጋር አካላት ለኮሚሽኑ ስራ ስኬት ከፍተኛ ሚና እንደነበራቸው መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ August 13, 2025 ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው February 22, 2025 ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የጁገል ዙሪያ የኮሪደር እና መልሶ ልማት ስራዎችን ተመለከቱ March 6, 2025