የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው Post published:October 10, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 30/2017 ዓ.ም የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ይገኛል። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች መገኘታቸውን ከመከላከያ ሠራዊት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የተተከሉ ችግኞችን የመንከባከብ እና ለፅድቀት የማብቃት ስራ ባህል ሊሆን ይገባል July 3, 2026 የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ February 17, 2025 በአነፍናፊ ውሻ የታገዙ ህገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶችን ዝውውር ለመከላከል የሚያስችል የቁጥጥር ማዕከል ሥራ ጀመረ October 11, 2024