ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸውም ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሃ ግብሮች 2 ሺህ 882 ተማሪዎችን አስመረቀ June 28, 2026 አዲሱ መንግስት ለዘላቂ ሰላም፣ ለኢኮኖሚ ማሻሻያ እና ለፍትህ ስርዓቱ ሪፎርም ትልቅ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል June 24, 2026 “ትልልቅ ውሳኔዎች ከትንንሽ የውይይት ጠረጴዛዎች ይጀምራሉ!” -ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን July 22, 2026