ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸውም ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ለግል ባለሀብቶች ምቹ እንዲሆን የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል-ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) November 18, 2024 ለዉጡን ተከተሎ ፖሊስ በተለያዩ ዘርፎች አቅሙን ማሳደግ መቻሉ ተገለጸ May 4, 2025 ዐርበኝነት ማለት ባዳና ባንዳን ማሸነፍ ማለት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) March 2, 2026