ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Post published:October 15, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ የትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ውይይታቸው የሁለትዮሽ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር ፕሬዝደንቱ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ ከቱኒዚያ እና ሞሮኮ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ተገለጸ February 12, 2025 በሩብ ዓመቱ 367 ሺህ ፓስፓርት ታትሞ ለደንበኞች ተሰራጭቷል October 11, 2024 የኢትዮ-ብራዚል የንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በሳኦ ፖሎ ተካሄደ April 9, 2025