ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Post published:October 15, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ የትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ውይይታቸው የሁለትዮሽ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር ፕሬዝደንቱ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላለፈ June 4, 2025 በሶማሌ ክልል በሶስት ማዕከላት እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቀቀ October 16, 2024 የአገው ፈረሰኞች በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ አግባብ በድምቀት በመከበር ላይ ነው፡-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት January 31, 2025