የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታወቀ Post published:October 23, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታውቋል። አየር መንገዱ ከሕዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ቀናት ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ የሚያደርገውን የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር በማኀበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አዲስ አበባን ያስዋቡ የልማት ፕሮጀክቶች ትውልድ ተሻጋሪ አሻራዎች ናቸው- የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች December 27, 2024 የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው April 13, 2025 ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአብሮነት እና በአንድነት ማሸነፍ እንደሚቻል በተግባር የታየበት ነው September 9, 2025