የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታወቀ Post published:October 23, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታውቋል። አየር መንገዱ ከሕዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ቀናት ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ የሚያደርገውን የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር በማኀበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አዲስ አበባን ያስዋቡ የልማት ፕሮጀክቶች ትውልድ ተሻጋሪ አሻራዎች ናቸው- የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች December 27, 2024 የ21 ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ በሚደረጉ 2 ጨዋታዎች ይጀምራል March 4, 2025 ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል ኢትዮጵያ ሽግግርን ለማፋጠን በሚያስችሉ ተግባራት ላይ ተወያዩ January 4, 2025